logo
ይግቡ

Unlock Your Potential, One Course at a Time.

Welcome to Addis Astemari, your gateway to limitless learning opportunities. Our platform connects students, educators, and professionals with engaging courses, expert-led tutorials, and resources designed to help you grow.

image

Watch Our Latest Videos

Subscribe

How it Works?

Welcome to Addis Astemari, your gateway to limitless learning opportunities.

በባለሙያዎች የሚሰጡ ኮርሶች

ከፍተኛ የዘርፉ ባለሙያዎች በሚያስተምሩት ኮርሶች አማካኝነት ክህሎቶን ያሻሽሉ።

French for Beginners: Speak & Understand

French for Beginners: Speak & Understand

This beginner-level French course is designed to introduce learners to the fundamentals of the Frenc...

ደረጃForeign Languages
ተማሪዎች90+
How you can Integrate with Chapa!

How you can Integrate with Chapa!

This comprehensive, hands-on course is designed to help developers, entrepreneurs, and digital busin...

ደረጃDeveloper
ተማሪዎች100+

በጥንቃቄ የተመረጡ የዲጂታል መጻሕፍት

በባለሙያ ተዘጋጅቶ የቀረበውን የዲጂታል መጻሕፍት እና አስፈላጊ የጥናት መርጃ ቁሶች ስብስብ ያግኙ

የአዲስ አስተማሪ መተግበሪያን ይጫኑ

በቤትዎ፣ በጉዞ ላይ ወይም በትርፍ ጊዜዎ ለመማር የአዲስ አስተማሪ የሞባይል መተግበሪያን ያውርዱ። ትምህርቶችን አንዴ ካወረዱ በኋላ ያለ ኢንተርኔት መከታተል ይችላሉ።

ከጎግል ፕሌይ ያውርዱ
የአዲስ አስተማሪ መተግበሪያን ይጫኑ

እንዴት ነው የሚሰራው?

01
ኮርሶችን ይፈልጉ።
icon
02
ፈጣን እና አስተማማኝ ግዢ ያከናውኑ።
icon
03
ያ ብቻ ነው! ወዲያውኑ መማር ይጀምሩ።

የመማር ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!

ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች ተብለው በተዘጋጁ የተለያዩ ኮርሶች አማካኝነት የዕድገት ጎዳናዎ ላይ ይጎዙ።

ከባለሙያዎች ይማሩ

ከምርጥ መምህራን ይማሩ፤ ሰፊ ልምዳቸውን እና የተግባር ትኩረት ያደረገ አካሄዳቸውን በመጠቀም ክህሎትዎን ያሻሽሉ።

የፈለጉትን ይማሩ

በብዙ የትምህርት ዘርፎች እና ደረጃዎች የተዘጋጁ የተለያዩ ኮርሶችን ያግኙ፤ ይህም የሚፈልጉትን ሁሉ ለመማር ያስችሎታል።

በፈለጉት ጊዜ፣ ከየትኛውም ቦታ ይማሩ

ከአኗኗር ዘይቤዎ ጋር በሚስማሙ የመማሪያ አማራጮቻችን አማካኝነት በሚመችዎ ጊዜና ፍጥነት ይማሩ።

የዘርፉ ከፍተኛ ደረጃ

የዘርፉን ደረጃዎች የሚያሟሉ ተግባራዊ ክህሎቶችን በማግኘት ለሥራው ዓለም ብቁ እና ለሙያዊ ፍላጎቶች ዝግጁ ይሁኑ።

በአዲስ አስተማሪ የተሰራ

እንደዚህ ያለ የትምህርት ቤት ድረ-ገጽ ይፈልጋሉ?

አዲስ አስተማሪ በመላው ኢትዮጵያ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ የግል መምህራንና የፈጠራ ባለሙያዎች አገልግሎት ይሰጣል። ኮርሶችን፣ መጽሐፍትን፣ የቀጥታ ትምህርቶችንና አባልነቶችን በራስዎ ብራንድ ይሸጡ።